በማላዊ ለአሳዳጊ አልባ ሕፃናት መጠጊያ የኾነው ማዕከል Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 5 hr
በጠፈር ምርምር ትምህርት መርሐ ግብር የተመረቁ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 5 hr
1ሺሕ500 ስደተኞች ወደ አፍጥጥ መጠለያ መዛወራቸው ተገለጸ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 8 hr
ከ17ሺሕ በላይ የራያ አላማጣ እና አካባቢው ተፈናቃዮች ተመለሱ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 8 hr
ፓርላማው በመሬት መንሸራተት አደጋ ለሞቱ ወገኖች ብሔራዊ የኀዘን ቀን ዐዋጀ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 9 hr
ባለፉት ሦስት ወራት በዘራፊዎች የተጎዱ 482 ታካሚዎችን ማስተናገዱን አይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 11 hr
'ከባድ ዝናም' የፓሪሱን ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እንዳያደበዝዝ አስግቷል Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 12 hr
የካናዳ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝ ከሰው አልባ አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ ቅሌት ከስራቸው ታገዱ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 13 hr
ደቡብ አፍሪቃ በድብቅ ወታደራዊ ስልጠና በመውሰድ የተጠረጠሩ ሊቢያዊያን በቁጥጥር ሥር አዋለች Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 13 hr
ኦባማ እና ባለቤታቸው ‘ወሳኝ ነው’ በተባለ እርምጃ ለካማላ ሃሪስ ድጋፋቸውን ሰጡ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 14 hr
ምድሪቱ ግለቷ ከመጠን በላይ እየጨመረ እና ለሁላችንም አደገኛ እየሆነ ነው፦ የተ መ ድ ዋና ጸሐፊ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 15 hr
በትልቁ የኢትዮጵያ ሐይቅ ላይ አደጋ ይዞ የመጣው አረም CC BY  — የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍጥነት በማደጉ በዚያው ልክ ፍላጎቱ እየጨመረ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ ሐይቁ ላይ ያጠላበት አደጋ የተፈጥሮ ሀብቶች ላይ ያንዣበበው ችግር ልዩ ማሳያ ትዕምርት ሆኗል። ... Global Voices 1 d
የምሥራቁ ኢትዮጵያ ግጭት ዝርዝር ሁኔታ CC BY  — በቅርብ ግዜ የተከሰተው ግጭት በኢትዮጵያ ለደርዘኖች ሞት፣ ከሺሕዎች ስደት መንስዔ ሆኗል። የግጭቱ መነሾ አሁንም የውኃ እና የደረቅ መሬት ሀብት ጉዳይ ነው። ... Global Voices 1 d
የቭየትናም አዲሱ የመረጃ መረብ ደህንነት ህግ የንግግር ነፃነትን የሚደፈጥጥና የንግድ እንቅስቃሴን የሚያውክ ነው CC BY  — "እንደመንግስት ማብራሪያ ከሆነ፣ ጥብቅ ቁጥጥር የአዲሱ ህግ ዋና ሃሳብ ነው፡፡" ... Global Voices 1 d
በማዳጋስካር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውስጥ የሚወዳደሩት ዋነኞቹ እጩዎች እነማን ናቸው? CC BY  — በዚህ ሁኔታ፣ ቀጣዩ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሌላ ቀውጢ ጊዜ ለማዳጋስካር የፖለቲካ ህይወት ይዞ እየመጣ መሆኑን የሚያረዱ ምልክቶችን እያሳዬ ነው፡፡ ... Global Voices 1 d
ሊባኖሳዊው ጋዜጠኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ፌስቡክ ላይ “ስለዘለፈ” በሌለበት የእስር ቅጣት ተፈርዶበታል CC BY  — ፋኢድ ኢታኒ ከተሰደደበት ሃገር- ከብሪታኒያ እንደገለፀው፣ እርሱ ላይ የተላለፈው ፍርድ፣ ሊባኖስ ውስጥ የንግግር ነፃነት ወደመጨረሻው ጊዜ እየተንደረደረ ነው፡፡ ... Global Voices 1 d
የሱዳን የዴሞክራሲ ፀደይ ማለቂያ ወደሌለው አስቀያሚ የበጋ ንዳድ እየተቀየረ ነው CC BY  — "ትልቁ ፍራቻ ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ በዝምታ እየተመለከተው ሳለ፣ ዳርፉር የተከሰተው ዓይነት ደም አፋሳሽ ወታደራዊ እርምጃ እንዳይወሰድ ነው። የዳርፉርን ጭፍጨፋ የፈፀሙ ሰዎች አሁንም ኀላፊነት ይዘዋል፤ እኛ ደግሞ ከአሁኑ ፊታችንን ከሱዳን አዙረናል።" ... Global Voices 1 d
የኖቤል የሰላም ሽልማት ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ያለወቅቱ የተበረከተ ነበርን ? CC BY  — አቢይ አህመድ አሊ ያልተጠበቁ ለውጦችን፣ ባለፈው ዓመት ቢሯቸውን ከተረከቡ ጊዜ ጀምሮ አከናውነዋል፡፡ ነገር ግን ልክ እንደሌሎች አፍሪካ መሪዎች በጥሩ ጀምረው፣ ከጊዜ በኋላ በመጥፎ ይደመድሙት ይሆን? ... Global Voices 1 d
በኢትዮጵያ የመረጃ-ማዛባት ወረርሽኝ ውስጥ እየፈረሰ ያለው የገዢው ግንባር ዋነኛ ተዋናይ ነው CC BY  — የቡድን ግጭት በጥቅምት ወር ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከተከሰተ በኋላ፣ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ደግሞ 'ማነው ተጠያቂው' የሚለውን ለመወሰን የነውጥ ትንታኔ እሰጣገባ ተጧጡፎ ቀጥሏል። ... Global Voices 1 d
ማንነትን መነሻ ያደረጉ ግጭቶች የኢትዮጵያን የማህበራዊ ሚዲያ የሐሳብ ልዉዉጥ እንዴት ሊያጋግሉ እንደሚችል CC BY  — ከተለያዩ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ መሪዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ቤተ-መንግስት ውስጥ የተሰራውን የአንድነት ፓርክ ምረቃ ስነ-ስርዓት ለማክበር በጥቅምት ወር 2012 ዓ.ም የሀገሪቷ ዋና ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ ተገኝተው ነበር። ... Global Voices 1 d
የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ እንዴት ነውጥ ቀሰቀሰ (ክፍል አንድ) CC BY  — የኢትዮጵያዊው አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ ኢትዮጵያ በብሔር እና ሃይማኖት ሥም የተፈፀሙ ነውጦች እና ሁከቶችን ለመጋፈጥ ተዳርጋለች። ... Global Voices 1 d
የደራ ወረዳ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ቤተሰቦች ልጆቻቸው እንዲመለሱላቸው ተማፀኑ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 1 d
በህወሓት 14ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ዝግጅት የአመራሩ እና የቁጥጥር ኮሚሽኑ ውዝግብ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 1 d
የባይደን እና ኔታንያሁ በጋዛው ጦርነት ላይ ያተኮረ ንግግር Public Domain  — ዋሽንግተን ዲሲ — የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና የእስራኤሉን ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁን ዛሬ በዋይት ሃውስ ተቀብለው ሲያነጋግሩ፤ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሐማስ ላይ እያካሄደች ያለችው ጦርነት ‘ልዩ ትኩረት ያገኛል’ ተብሎ ይጠበቃል። አንድ ከፍተኛ የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር ባለሥልጣን በትላንትናው ዕለት ለጋዜጠኞች ሲናገሩ ባይደን “ለእስራኤል ደህንነት መጠበቅ ያላቸውን የማያወላውል ድጋፍ” እንደሚገልጹ እና በውይይታቸውም ወቅት በመካከለኛው ምስራቅ ካሉት በኢራን የሚደገፉት እንደ ሃማስ፣ ሂዝቦላ እና የየመኑ ሸማቂ ቡድን ሁቲ በእስራኤል ደህንነት ላይ የደቀኑትን ስጋት አስመልክቶም ይወያያሉ ብለዋል። ሁለቱ መሪዎች በጋዛ ካለው ሰብአዊ ሁኔታ በተጨማሪ ለጦርነቱ ማብቂያ ለማበጀት ከተኩስ አቁም ስምምነት ለመድረስ በተያዘው ጥረት፣ ጋዛ ውስጥ በሃማስ ተይዘው የሚገኙት ታጋቾች ስለሚፈቱበት ሁኔታ፣ እስራኤል ፍልስጤማውያን እስረኞችን ስለምትለቅበት እና እንዲሁም ጋዛ ውስጥ ለፍልስጤማውያን የሚደርስ የሰብአዊ ርዳታ በሚጨምርበት መንገድ ዙሪያ ይወያያሉ። ዩናይትድ ስቴትስ ከግብፅ እና ከኳታር ጋራ በመተባበር በመሥራት ላይ የምትገኘው የተኩስ አቁም ድርድር ሁለቱ ተፋላሚ ወገኖች እስራኤል እና ሃማስ በየበኩላቸው ከሚጠይቋቸው መጣጣም ያልቻሉ ፍላጎቶች የተነሳ ለወራት መራዘሙ ይታወሳል። ኔታንያሁ ለመጪው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የፓርቲያቸው ዕጩ ለመሆን ግንባር ቀደም ከሆኑት ከምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሃሪስ ጋራም የሚገናኙ ሲሆን የሪፐብሊካን ፓርቲው ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ ደግሞ ነገ አርብ ተቀብለው እንደሚያነጋግሯቸው ተመልክቷል፡፡ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ደጃፍ በሺዎች የተቆጠሩ የፍልስጤማውያን ደጋፊውዎች እና ጦርነቱን የሚቃወሙ ሰዎች የተቃውሞ ሰልፍ ከሃምሳ በላይ ዲሞክራት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በትላንቱ ንግግራቸው ላይ ሳይገኙላቸው ቀርተዋል፡፡ ይሁን እና ኔታንያሁ ግን ጋዛ ላይ እየተካሄደ ባለው ጦርነት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንደሚደረስ እንደሚተማመኑ ተናግረዋል፡፡ ሆኖም ለወራት የዘለቀው እና አጣብቂኝ ውስጥ የገባው ድርድር እየተሳካ ስለመሆኑ የሰጡት ፍንጭ የለም፡፡ የሆነ ሆኖ ጠቅላይ ሚንስትሩ ፕሬዝደንት ባይደንን ለእስራኤል ከሃማስ ጋራ በምታካሂደው ጦርነት የምትዋጋበት ብዛት ያለው የጦር መሣሪያ በፍጥነት በመላክ ስላደረጉት ድጋፍ አመስግነዋል። ሥልጣን ላይ በነበሩበት ዘመን የዩናይትድ ስቴትስን ኤምባሲ ከቴል አቪቭ ወደ ኢየሩሳሌም በማዛወራቸው እና ሌሎች ድጋፎችን በመስጠታቸው የቀድሞውን ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕንም አመስግነዋቸዋል፡፡ ... የአሜሪካ ድምፅ 1 d
የመሬት ናዳ አደጋ ከደረሰበት ገዜ ጎፋ ወረዳ አምስት ሺሕ ነዋሪዎች ለቀው መውጣታቸው ተገለጸ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 1 d
የዩናይትድ ስቴትስ የምጣኔ ሃብት የ2 ነጥብ 8 በመቶ እድገት ማስመዝገቡ ተገለጠ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 1 d
በምያንማር ተፋላሚ ወገኖች ወታደራዊ ጦር ሰፈርን ተቆጣጥሬያለሁ በሚል እየተወዛገቡ ነው Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 1 d
በደቡብ ምሥራቅ እስያ አገራት ጉባኤ፣ ቻይና እና ጃፓን ይነጋገራሉ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 1 d
የአሜሪካ ምርጫ በአፍሪካ ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 1 d
ባይደን ወደኋይት ሐውስ ተመልሰዋል Public Domain  — ዋሽንግተን — - ካማላ ሐሪስም የምርጫ ዘመቻቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ለኮቪድ 19 መጋለጣቸውን ተከትሎ ለአንድ ሳምንት ተገልለው የቆዩት ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ትላንት ማክሰኞ ወደ ኋይት ሐውስ ቤተ መንግሥት ተመልሰዋል፡፡ ባይደን ሙሉ በሙሉ ከእይታ ተሰውረው ይሰንብቱ እንጂ ከፕሬዚደንታዊ ምርጫ ፉክክሩ ለመውጣት ያደረጉት ውሳኔ የሳምንቱ አቢይ ዜና አድርጓቸዋል፡፡ ምክትል ፕሬዚደንታቸው ካማላ ሐሪስም በምርጫ ዘመቻ እየተዘዋወሩ መሆናቸውን አክላ የአሜሪካ ድምጹዋ አኒታ ፓወል ከኋይት ሐውስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።   ... የአሜሪካ ድምፅ 2 d
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤርትራ የተላለፈበትን እገዳ ምክንያት እያጣራ መኾኑን አስታወቀ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 2 d
በደቡብ ሜጫ ወረዳ ቢያንስ አራት ሲቪል ሰዎች በፋኖ ታጣቂዎች መገደላቸው ተገለጸ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 2 d
በገዜ ጎፋ ወረዳ የመሬት ናዳ የሟቾች ቁጥር 250 ደረሰ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 2 d
ኔታንያሁ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ንግግር እያደረጉ ነው Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 2 d
ባይደን ዛሬ ማምሻውን ለሕዝብ ንግግር ያደርጋሉ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 2 d
የእስራኤል ኃይሎች በጋዛ የምትገኘውን ካን ዩኒስ ከተማ ደበደቡ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 2 d
ዓለምን ከረሃብ ነፃ የማድረጉ ጥረት ጋሬጣ ገጥሞታል - የተመድ ጥናት Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 2 d
ምክትል ፕሪዝደንቷ በጥቁር ሴት ተማሪዎች ማኅበር ጉባኤ ላይ ንግግር ያደርጋሉ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 2 d
አሜሪካና ሳዑዲ ዓረቢያ የሱዳን ተፋላሚዎችን ለሠላም ንግግር ጋብዘዋል Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 2 d
የትረምፕ ላይ የግድያ ሙከራ የመሣሪያ ቁጥጥርን ጉዳይ ዳግም አነጋጋሪ አድርጓል Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d
ቀዳሚው ጥቁር አፍሪካዊ የቱር ደ ፍራንስ አሸናፊ - ሽምጥ ጋላቢው ቢኒያም ግርማይ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d
ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ እንደሚኾኑ የሚጠበቁት ፈር ቀዳጇ ካማላ ሃሪስ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d
ቀጣዩ ምን ይኾናል? Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d
አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን በኮዲንግ ሞያ የማብቃት መርሐ ግብር ይፋ ኾነ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d
ተፈናቃዮች ወደ ጠለምት ወረዳ መመለሳቸውን ወታደራዊ እዙ አስታወቀ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d
የዩናይትድ ስቴትስ የፕሬዚደንታዊ ደሕንነት ጥበቃ (ሴክሬት ሰርቪስ) ኅላፊ ሥራ ለቀቁ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d
ጸረ ሙስና ሰልፍ በታቀደባት በካምፓላ ፖሊሶች ከፍተኛ ጥበቃ ሲያደርጉ ውለዋል Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d
የሶማሊያ ኃይሎች በርካታ የአልሻባብ ታጣቂዎችን መግደላቸው ተገለጸ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d
በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰ የመሬት ናዳ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 229 ደረሰ Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d
ካማላ ሃሪስ ከዲሞክራት ባለሥልጣናት እና ከዘመቻ መዋጮ ለጋሾች ድጋፍ እያገኙ ናቸው Public Domain   የአሜሪካ ድምፅ 3 d